Danielkibret - danielkibret.com - የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views
General Information:
Latest News:
ጌሾና ጫት - በአውስትራልያ 27 Aug 2013 | 07:00 pm
click here for pdf አሁን አብዛኛው አውስትራልያ የገባ ኢትዮጵያዊ በሚገኝባት የሜልበርን ከተማ ውስጥ አበሻው ሰብሰብ ብሎ በሚኖርባትና በሚሠራባት ፉትስክሬይ በተባለችው መንደር እንገኛለን፡፡ ይህች የሜልበርን ምዕራባዊ ቀበሌ የሆነች መንደር ጥንት የኤስያውያን መናኸርያ ነበረች ይባላል፡፡ ዛሬ ግን ዋናዋ የአ...
የኛ ሰው በካንጋሮ ምድር 22 Aug 2013 | 06:02 pm
click here for pdf 7, 617, 930 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በምታካልለው ሰባተኛ አህጉር፣ በስፋቷ የዓለማችን ስድስተኛ ሀገር በሆነችው አውስትራልያ ውስጥ እገኛለሁ፡፡ አንድ አህጉር አንድ ሀገር ሲሆን አውስትራልያ በዓለማችን ብቸኛዋ ትመስለኛለች፡፡ የሚገርመው ግን ይህንን የሚያህል ሰፊ ሀገር ውስጥ የሚኖሩት...
ጉዞ ወደ ምድር ጥግ (ክፍል አራት) 20 Aug 2013 | 07:15 am
click here for pdf ባለፈው ሳምንት በቡሩኖ ደሴት በምትገኘው ብሩናይ አውሮፕላን ማረፊያ ነበር የተለያየነው፡፡ አንዲት የሀገሬን ሰዎች የመሰለች ልጅ ወደ እኔ አቅጣጫ ስትመጣ አይቼ፡፡ ልጅቱ መጣች፡፡ እንደ ዓይኔ ምስክርነት ከሆነ የሀገሬ ልጅ ናት፡፡ በአንገቷ ላይ ጣል ያደረገችው ሻርፕ ነገርም ነጠላ ቢጤ ...
ሰቆቃወ ግብጽ 15 Aug 2013 | 11:02 am
click here for pdf ክርስትናን እሳት የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ ድምጥያኖስና ዲዮቅልጥያኖስ በተሳካላቸው ነበር፡፡ ክርስትናን መግደል የሚያሸንፈው ቢሆን ኖሮ አይሁድና ሮማውያን፣ ኮሙኒስቶችና ማኦኢስቶች ድል በነሡት ነበር፡፡ ክርስትና በቤተ ክርስቲያኖች መቃጠል፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መቆነጻጸል የሚያበቃለት ቢሆ...
‹መድኃኒቱ የትኛችንም ፋርማሲ ውስጥ የለም› 15 Aug 2013 | 09:58 am
click here for pdf ግብጽ ከድጡ ወደ ማጡ እየተጓዘች ነው፡፡ ሀገርን ማናጋትና ማፍረስ ምንኛ ቀላል እንደሆነ እየተማርንም ነው፡፡ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የአስተሳሰብ፣ የበሰለ አመራር፣ የዴሞክራሲያዊ ተቋማት ግንባታና ብስለት፣ የታመነና የበሰለ ሚዲያ፣ መብቱንና ግዳጁን የተረዳና የሚወጣ ማኅበረሰብ፣ ልካቸውንና...
የተባረኩ እግሮች 12 Aug 2013 | 11:39 am
click here for pdf የሀገርን ክብር ከፍ የሚያደርጉ፣ ጽናትንና ብርታትን የሚሰብኩ፣ አልበገር ባይነትንና ተጋድሎን የሚያውጁ፣ ለዓላማ ቁርጠኝነትንና ትጋትን የሚናኙ የተባረኩ እግሮች፡፡ ምን ነበር ይሆን የምታስቢው እንዲያ ተከበሽ ስትሮጭ፣ ምን ነበር ይሆን የምታልሚው እንዲያ ሀገርሽ አንድ ወርቅ እንኳን አጥ...
ጉዞ ወደ ምድር ጥግ (ሦስተኛ ክፍል) 9 Aug 2013 | 08:03 am
click here for pdf አውሮፕላኑ ወደ ምድር ዝቅ እያለ መሆኑን አስተናጋጇ በመናገር ላይ ናት፡፡ የምናርፈው ባንዳር ሰሪ ባጋዋን የሚባለው የብሩናይ ዓለም ዐቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ነው፡፡ ብሩናይ እስከ ዛሬ ስሟን እንኳን ሰምቻት የማላውቅ ትንሽ የደቡብ እስያ (ኦሺንያ) ሀገር ናት፡፡ ወደ እርሷ ለመድረስ ከ...
ባዶ አቁማዳ 6 Aug 2013 | 06:09 am
click here for pdf ነፍሱን ይማረውና ሀገራችን ካፈራቻቸው የቅርብ ዘመን ገጣምያን አንዱ ደበበ ሰይፉ ‹ከአኩስም ጫፍ አቁማዳ›› የሚል ግጥም ነበረው ፡፡በዚህ የኢትዮጵያዊነት ፍቅርና መነሻውን በውብ ትረካ በገለጠበት ግጥሙ ላይ እንዲህ የሚሉ የመዝጊያ አካባቢ ስንኞች አሉት፡፡ ‹‹እኔ ና ወንድሞቼ›› አለ በ...
ጉዞ ወደ ምድር ጥግ (ክፍል ሁለት) 1 Aug 2013 | 05:05 am
click here for pdf ከምሽቱ አራት ሰዓት ተኩል ላይ ወደ አውሮፕላኑ እንድንገባ ተጋበዝን፡፡ በቀኜም በግራዬም ከፊቴም ከኋላዬም የተቀመጡት የእስያ ዝርያ ያላቸው ተጓዦች ናቸው፡፡ እንዲህ ኤስያውያን በሞሉበት አውሮፕላን ስሄድ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ አስተናጋጆቹ ከዚህ በኋላ ወደ ቀጣዩ መዳረሻችን ለመድረስ የስም...
የበቅሎ ጥያቄ 30 Jul 2013 | 09:02 am
Normal 0 false false false MicrosoftInternetExplorer4 click here for pdf በከበደ ሚካኤልኛ እንዲህ ይተረካል፡፡ አንዲት ግልገል በቅሎ እናቷን እንዲህ ብላ ጠየቀቻት፡፡ ‹‹እማዬ እኔ ግን ማነኝ›› እናቷም ገረማትና ‹አንቺማ በቅሎ ነሽ፤ ግን ለምን ጠየቅሽኝ›› ....