Sodere - sodere.com - Comments on:

Latest News:

ለሃይማኖት አክራሪነት… ተቃራኒውና ጠላቱ፣ ሁነኛ ማርከሻውና መድሃኒቱ ለዘብተኛነት አይደለም - ፅኑ የሳይንስ ፍቅር እንጂ። Liberalism is not the correct weapon to fight extremism but science and ... 27 Aug 2013 | 07:15 pm

* በአክራሪነት ማዕበል ተጠራርገን እንዳንሄድ ከፈለግን ግን፣ ለዘብተኛነት አያዋጣም፡፡ የጠራ የነጠረ የሳይንስ አፍቃሪ መሆን ይኖርብናል፡፡ ለአክራሪዎች እጅ እንድንሰጥ የሚገፋፉ 3 ቀዳሚ ምክንያቶች Written by ዮሐንስ ሰ., AddisAdmassNews.com እምዬ ሔዋን፣ እምዬ ኢትዮጵያና እምዬ ሉሲ - 3 ወዶ ...

ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ማን ይሆኑ? Who will be Ethiopia's next president in October 2013? 27 Aug 2013 | 01:43 am

Read in English ተጻፈ በ ውድነህ ዘነበ, EthiopianReporter.com ኢትዮጵያን ላለፉት 12 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩት ሁለተኛው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የሥራ ዘመናቸው በመጠናቀቅ ላይ ነው፡፡ በመሆኑም ከአንድ በኋላ ወር በመስከረም 2006 ዓ.ም. ማጠናቀ...

ኖርዌይ ኤምባሲ እና ኢ/ር ኃይሉ እየተወዛገቡ ነው Disagreement brewing between Engineer Hailu and Norway Embassy 26 Aug 2013 | 12:48 pm

Disagreement brewing between Engineer Hailu and Norway Embassy Written by  ናፍቆት ዮሴፍ, AddisAdmassNews.com “ያከራየኋቸውን ቤት ለመልቀቅ እምቢተኛ ስለሆኑ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቄያለሁ” - ኢ/ር ኃይሉ ኖርዌይ ኤምባሲ ከኢ/ር ኃይሉ ሻውል የተከራየው...

Ethiopia: የቤት ሰራተኛዋ ከ4ኛ ፎቅ ወደቀች፤አሰሪዋ ታስረች Maid fall from 4th floor apartment in Addis Ababa, her employer arrested 26 Aug 2013 | 05:01 am

Written by ማህሌት ፋሲል, addisadmassnews.com አዲስ አበባ ውስጥ ጣና አፓርትመንት ተብሎ በሚታወቀው መኖሪያ ህንፃ፣ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ከገባች ወር ያልሞላት ወጣት ባለፈው ረቡዕ ማታ ከ4ኛ ፎቅ ወድቃ ሆስፒታል ገባች፡፡ የ16 አመቷ ቅንነት ጎዳኔ ከፎቁ ከመውደቋ በፊት አሰሪዋ ይዛት እንደነበ...

The new truth founded by an Ethiopian Priest አዲሱ አስተምህሮተ ክርስትና - Response to Ethiopian priest speaks at memorial service of late Meles Zenawi 23 Aug 2013 | 03:05 am

This articles is in response to a video "An Ethiopian Priest speaks at the memorial service of the late PM Melese Zenawi" አዲሱ አስተምህሮተ ክርስትና በ1997 ምርጫ ሰሞን የሃይማኖት ሰዎች በቤተመንግስቱ አካባቢ ጥሪ ተደርጎላቸው ተሰብስበው እ...

‹‹ዳያስፖራው በግብርና ኢንቨስትመንቱ እንዲሳተፍ እናመቻቻለን›› አቶ ዮሐንስ ጥላሁን We help the diaspora to get involved in agriculture investment 21 Aug 2013 | 10:28 pm

ተጻፈ በ ምሕረት ሞገስ , EthiopianReporter.com በሐምሌ 2005 ዓ.ም. ማብቂያ ላይ በአሜሪካ በጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው 8ኛው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቢዝነስ ፎረም የመከረው በግብርና ኢንቨስትመንት ንግድ ላይ ነበር፡፡ በተለይ በአግሪ ቢዝነስ፣ በግብርና ምርት ማቀነባበር፣ በተመረጡ የግብር...

የድምጻዊ እዮብ መኮንን የህይወት ታሪክ Biography of Eyob Mekonnen 21 Aug 2013 | 09:59 pm

Read in English ድምጻዊ እዮብ መኮንን ዘውዴ ከአባቱ ከአቶ መኮንን ዘውዴ ይመኑ እና ከእናቱ ወ/ሮ አማረች ተፈራ የምሩ ጥቅምት 12 ቀን 1967 ዓ.ም በጭናቅሰን ገብርኤል ጅጅጋ ከተማ ተወለደ፡፡ እድሜው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በጅጅጋ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፤ ...

በኔቫዳ የሚገኘው ኤርያ 51 እውነት መሆኑ ተገለጸ CIA 'Area 51' exists 19 Aug 2013 | 07:11 pm

Read in English By Sodere Team [Do not copy without permission] እውነቱ በትክክል ተገኝቷል!! የተለዩ አለማት ፍጡራን ማዕከልና የምርምር ጣቢያ ነው የሚባለው ይህ ኔቫዳ ሰቴት ይገኛል ይባል የነበረው እና ለብዙ አመታት ተደብቆ የነበረው አካባቢ 51(Area 51) እውነት መሆኑ ...

Eyob Mekonnen: Here are some of the news that were reported before his death ኢዮብ መኮንን፣ “ስትሮክ” ተብሎ በሚታወቀው ህመም ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል የገባ 19 Aug 2013 | 06:17 pm

ብዙዎቻችሁ አዮብ መታመሙን ሳተሰሙ የመሞቱ ዜና አስደንግጧችኋል። ከታመመ በኋላ የተዘገቡ ዜናዎችን ያንበቡ። Many people were left in shock when they heard about the death of Eyob Mekonnen. Here are some of the news that were reported befo....

Bewketu Seyoum reaction on the death of Eyob Mekonnen 19 Aug 2013 | 05:57 pm

Source: Bewketu Seyoum facebook page ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ...

Recently parsed news:

Recent searches: