Ahatitewahedo - ahatitewahedo.com - አሐቲ ተዋሕዶ AHATI TEWAHEDO
General Information:
Latest News:
“የማልስማማባቸው የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች” አዲስ 22 Mar 2013 | 06:58 pm
READ IN PDF ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱን በመጀመርያ ያነበብኩት አንድ አድርገን የተባለ ብሎግ ካወጣው በኋላ ነበር:: ጋዜጠኛው ያነሳቸውን ጥያቄዎ...
ክርስቲያኑ ኢትዮጵያዊ መብቱን ለማስከበር ያልቻለባቸውና የማይችልባቸው ምክንያቶች 16 Feb 2013 | 10:12 am
ይህ ጽሑፍ የአቅማቸውን ጥቂት ነገር ለማድረግ የሚተጉትን ላይመለከት ይችላል። ከደጀ ሰላም ብሎግ የተወሰደ ሐተታ ነው:: PDF ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገራችን በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው እምነትን በነጻ የማራመድ መብት ገፈፋ ዋነኛ ተጠቂ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን መካከል ኦርቶዶክሱ ክፍል ዋነኛ ተጠቃሽ ነው። በወ...
"እናት ቤተ ክርስቲያናችን አልተከፈለችም" ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ 1 Feb 2013 | 08:56 am
READ IN PDF መግቢያ፤ "ቤተ ክርስቲያናችን ከሁለት ተከፈለች" የሚል ሥጋትና ሐዘን ከብዙ አቅጣጫ ይሰማል። እውነት ተከፍላ ከሆነ ሥጋቱንና ሐዘኑ የሁላችንም ነው። ግን ለመሥራቿ ክብርና ምስጋና ይግባውና፥ እናት ቤተ ክርስቲያናችን አልተከፈለችም። ከፈሏት የምንላቸው ካህናትም፥ አለመከፈሏን ደጋግመው ተናግረውታል።...
ESAT Special on Ethiopian orthodox church current situation January 2013 19 Jan 2013 | 10:23 am
Kesis Dr Mesfin Tegegn on ESAT "ዩ ቲዩብ ቅንብር የደጀ ሰላም ብሎግ ነው" 14 Jan 2013 | 07:15 pm
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ለዕርቀ ሰላሙ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚመክር ታወቀ 11 Jan 2013 | 11:10 pm
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ጥር 6 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ለዕርቀ ሰላሙ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚመክር የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሓፊ፣ የደቡብና ምዕራብ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከትና የከፋ ሸካ ቤንች ማጂ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል በተለይ ለስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ገለጹ፡፡ ለ...
“ቤተ ክርስቲያንን ለፈተና አጋልጠን ወደ ገዳም አንገባም” (ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ) 3 Jan 2013 | 12:16 am
ከሰሜን አሜሪካ የተመለሱት የሰላም ልዑካን የጉዞ ሪፖርታቸውን ለቋሚ ሲኖዶስ አቅርበዋል። የሰላም ልዑካኑ ዕርቀ ሰላሙ መቀጠል እንዳለበት በአጽንዖት አሳስበዋል፡፡ PDF ሙሉዘገባውን የወሰድነው ከደጀ ሰላም ብሎግ ነው:: ላለፉት ሦስት ዓመታት ሁለቱን ሲኖዶስ ለማስታረቅ ደፋ ቀና ሲል የነበረው አስታራቂ ጉባኤ ባወ...
በአሜሪካን ግዛት የላስ ቬጋስ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ምእመናን ለቅ/ሲኖዶስ የተማጽኖ ጥሪ አቀረቡ 2 Jan 2013 | 11:07 am
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ቤተ ክርስቲያናችንን እንታደግ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አዲስ አበባ። ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ መነሻ በማድረግ በሐመረ ኖኅ ኪዳነምሕረት ወቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በላስ ቬጋስ ...
የኢትዮጵያ መንግሥት ዓላማውን ግልጽ አድርጓል፤ እኛም አውቀናል 30 Dec 2012 | 09:00 pm
የመንግሥት ደጋፊ የጡመራ መድረኮች “አስታራቂ ኮሚቴው” ላይ ዘምተዋል፤ ከጳጳሰቱ መካከል የዕርቁ እንቅፋት የሆኑት አባቶች በግልጽ ታውቀዋል፤ ስማቸውን ከማውጣታችን በፊት አሁንም ሐሳባቸውን ይቀይሩ እንደሆነ እንጠብቃቸዋለን፤ ጉዳዩን ያቀነባበሩት የአዲስ አበባው ልዑክ አባል የሆኑት ን/ዕድ ኤልያስ አብርሃ ናቸው ተብ...
የኢትዮጵያ መንግሥት ሊ/ካ ኃ/ሥላሴ ዓለማየሁን በግድ ወደ አሜሪካ መለሳቸው 30 Dec 2012 | 08:32 pm
Listen VOA Interview, የኢትዮጵያ መንግስት ሊቀ ካህናት ኀ/ሥላሴ ዓለማየሁን ከሀገር አባረራቸው ጉዳዩን ያቀነባበሩት የአዲስ አበባው ልዑክ አባል የሆኑት ን/ዕድ ኤልያስ አብርሃ ናቸው ተብሏል፤ ዘገባውን የወሰድነው ከደጀ ሰላም ብሎግ ነው:: በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ አልገባኹም በሚል ሰሞኑን ...