Blogspot - andadirgen.blogspot.com - አንድ አድርገን
General Information:
Latest News:
ሰውን መልአክ እያደረግን ሙት አመት ማሰብ አግባብም ስርዓትም አይደለም 24 Aug 2013 | 06:41 am
አቶ መለስ ለአንድም ቀን ተሳስተው እንኳ ‹‹እኔ ከአብ ዘንድ ተልኬ መጣሁ!›› ሲሉ ተሰምቶ አይታወቅም አናንያ ሶሪ (አንድ አድርገን ነሀሴ 17 2005 ዓ.ም)፡- የዛሬ ዓመት በዚህ ሰዓት በፆመ ፍልሰታ ነሀሴ 9 ቀን ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ አረፉ ፤ ነሀሴ 15 ከስድስት ቀን በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜ...
ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች 24 Aug 2013 | 06:40 am
በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ፡፡ ዘሰ ይብል አፈቅረከኪ ወኢያፈቅር ተአምርኪ[ትንሣኤኪ ወዕርገትኪ] ክርስቲያናዊ፤ ኢክርስቱን ውእቱ አይሁዳዊ ወሠርፀ እስጢፋ ሐሳዊ፤ አንሰ እቤ በማኅሌተ ሰሎሞን ሰንቃዊ፤ አፈቅሮ ለፍግዕኪ ወለተ ይሁዳ ወሌዊ፤ ከመ መርዓቶ ያፈቅር ጽጌኪ መ...
የአቡነ ጳውሎስ አንደኛ ዓመት መታሰቢያ 19 Aug 2013 | 03:50 am
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለ20 ዓመታት በአምስተኛ ፓትርያርክነትና ርእሰ ሊቃነ ጳጳስነት የመሯትና አምና ያረፉት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ አንደኛ ዓመት መታሰቢያ ነሐሴ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት ሊቃነ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ምዕመ...
‹‹ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በእግዚአብሔር›› 16 Aug 2013 | 09:57 am
‹‹ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በእግዚአብሔር›› ብለን የምንታዘዘው በመላው ዓለም ላለችው በእምነትና በጥምቀት አንድ ሆነን ፤ በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ ተዋሕደን አንድ የክርስቶስ አካል በሚያደርገን ምሥጢር ለሚሳተፉት ሁሉ ነው፡፡ በዚህም መሠረት የአንዱ አካላች...
“በ22 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ያስተዳደረ ሙስሊም የለም” የሙስሊሞች የተቃውሞ ድምጽ 11 Aug 2013 | 03:12 pm
(አንድ አድርገን ነሀሴ 5 2005 ዓ.ም)፡- ባሳለፍነው ዕለተ ሀሙስ በሙስሊሞች የበዓል እለት አዲስ አበባ በብዙ ቦታዎች በተቃውሞ ስትናጥ መዋሏን የተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ኢቲቪን ሳይቀር ተቀባብለው መዘገባቸው ይታወሳል፡፡ በተነሳው ግጭት ፖሊስ ብዙዎችን ማረፊያ ቤት ማጎሩም ይታወቃል፡፡ ባሳለፍናቸው 3 ቀናት ፖሊስ ...
ሰኮናቸው ያልተሰነጠቀና የማያመሰኩ እንስሳት (የዘመናችን ተሐድሶዎች) 10 Aug 2013 | 01:56 pm
From D/n Birhanu Admass ሠለስቱ ደቂቅን ያዳናቸው ማን ነው ? ለሚለው የተሐድሶዎች ጥያቄ የቀረበ መልስ (አንድ አድርገን ነሀሴ 4 2005 ዓ.ም)፡- ሰሞኑን በተለይ በርከት ባሉት በመጽሐፈ ገጽ ወዳጆቼ በኩል ‹‹ ሠለስቱ ደቂቅን ያዳናቸው ማን ነው? ›› የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ቀርቦልኛል፡፡ በተሐድ...
ኪራይ ሰብሳቢዎች እና ቅድስት ቤተክርስቲያን 9 Aug 2013 | 06:57 am
‹‹በአሁኑ ዘመን አጋንት አስገባ ቢባል ሁሉም ይወደኛል፡፡ አጋንንት ማስወጣት እኮ ነው የተለየ ጠንቋይ ያደረገኝ፡፡›› ‹‹መምህር›› ግርማ ‹‹በእጄ የቀረጽኳቸው ከ200 በላይ በስልክ መንፈሳቸውን የሸኝሁላቸው ሰዎች አሉ፡፡ አሁን አባቶች ይህ ነገር ሲሰሙ ይደነግጣሉ፡፡ ምክንያቱም እንዴት በስልክ ሰይጣን ይወጣል? ...
የእስልምና እምነት ተከታዮች በበዓላቸው ቀን በተክለኃይማኖት ቤተክርስቲያን ተጠልለው ዋሉ 9 Aug 2013 | 01:08 am
(አንድ አድርገን ነሀሴ 2 2005 ዓ.ም)፡- ከወራት በፊት መልኩን እየቀየረ የመጣው የፌደራል ፖሊስና የእስልምና እምነት ተከታዮች ከቀን ቀን ወደ ሌላ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ ቀን ከጠዋቱ 11 ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም በዓሉን ለማክበር ሰዎች በእግርም በመኪናም ሲተሙ ተስተውሏል፡፡ አድማ በታኝ...
ኢቲቪ እና ለሃይማኖታዊ ስርዓቶች የሚሰጠው የአየር ሰዓት 7 Aug 2013 | 10:09 pm
<!--[if gte mso 9]> Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE <![endif]--> <!--[if gte mso 9]>
‹‹ከነበሩት ጳጳሳት የባሰ እንጂ የተለየ ሥራ አልሰራንም ሥራችን ይመሰክራል፡፡›› አቡነ ጢሞቴዎስ 28 Jul 2013 | 08:19 pm
(አንድ አድርገን ሐምሌ 21 2005 ዓ.ም )፡- ከዛሬ 13 ዓመት በፊት ህዳር 8 1992 ዓ.ም አቡነ ጢሞቴዎስ ከ”ምኒልክ መጽሄት” ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ዘወር ብለን ለናንተው ለማቅረብ ወደድን ፤ ጥያቄ፡- ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀው የሚወጡ አንዳንድ ወጣቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ...