Clickhabesh - clickhabesh.com - clickhabesh ዜና በአማርኛ ሙዚቃ ፎሩም
General Information:
Latest News:
ጌሾና ጫት – በአውስትራልያ(daniel kibret) 27 Aug 2013 | 10:22 pm
አሁን አብዛኛው አውስትራልያ የገባ ኢትዮጵያዊ በሚገኝባት የሜልበርን ከተማ ውስጥ አበሻው ሰብሰብ ብሎ በሚኖርባትና በሚሠራባት ፉትስክሬይ በተባለችው መንደር እንገኛለን፡፡ ይህች የሜልበርን ምዕራባዊ ቀበሌ የሆነች መንደር ጥንት የኤስያውያን መናኸርያ ነበረች ይባላል፡፡ ዛሬ ግን ዋናዋ የአፍሪካውያን ስደተኞች መሰባሰቢያ ...
ከወራት በፊት ለኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በረከት ስምዖን፣ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት በህንዳዊ ፕሮፌሰር ሲማሩ ነበር(ተመስገን ደሳለኝ) 27 Aug 2013 | 10:00 pm
“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ መንግስት ሊቆም አይችልም፡፡ ለአንዱ ነገድ...
ግብፅን ሁለት ቦታ የከፈለው ብጥብጥ ወደ እርስ በርስ ጦርነት ሊቀየር ይችላል 23 Aug 2013 | 04:04 pm
ለ30 ዓመታት ግብፅን የመሩት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ በሕዝባዊ አብዮት ሥልጣናቸውን ከለቀቁበት እ.ኤ.አ. ከ2011 ወዲህ ግብፅ ከፍተኛ የሆነ ደም አፋሳሽ ግጭት ያስመዘገበችው ካለፈው ሳምንት ረቡዕ ወዲህ ነው፡፡ የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት ሙባረክ በሕዝብ ንቅናቄ ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ በዲሞክራሲያዊ መንገድ ለመጀ...
በድምፃዊ ኢዮብ መኰንን ላይ የተፈጠረው ድንገተኛ ሕመም አድናቂዎቹን አስደንግጧል 18 Aug 2013 | 04:18 pm
ድምፃዊ ኢዮብ መኰንን ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ ባደረበት ድንገተኛ ሕመም ራሱን ስቶ በሕክምና ላይ እንደሚገኝ ታወቀ፡፡ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የተገለጸው ኢዮብ የሕመሙ መንስዔ ስትሮክ መሆኑ ታውቋል፡፡ የቅርብ ጓደኞቹ ድምፃዊው ይህ ነው የሚባል ሕመም እንዳልነበረበትና ታሞ እንደማያውቅ ገልጸው፣ ባለፈው እሑድ ድንገ...
ስለግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቃጠሎ፤ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምን ይላሉ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ – ከአትላንታ) 17 Aug 2013 | 04:42 pm
EMF – ሰሞኑን በግብጽ አገር የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ በቲቪ መስኮት እናያለን፤ ወሬውንም እንሰማለን። በግብጽ ውስጥ ቤተ ክርስቲያንን ማቃጠል ማለት ትልቅ ሙዚየምን ማቃጠል እንደማለት ነው። አንዳንዶች ግን ይህን እውነት ዘንግተው በሌላ እምነት ተከታዮች ላይ ባላቸው ጥላቻ ብቻ በመነሳት ታሪካቸውን በአሳፋ...
የአንባገነኖች የስልጣን አለቅም ግብ-ግብ መጨረሻ ፤ ዉርደት ፣ እስር እና ሞት 17 Aug 2013 | 04:19 pm
ከበትረ ያዕቆብ ባደጉትና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት በቻሉት የምዕራቡ ሀገሮች አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ግለሰብ ሰላማዊ በሆነ የህዝብ ምርጫ ስልጣን ላይ ይወጣል፡፡ ግዳጁን ባጠናቀቀ ግዜ ወይም በወከለዉ ህዝብ ዘንድ አመኔታን ሲያጣ ደግሞ እንደ አወጣጡ ሁሉ በሰላም ከስልጣኑ ዉልቅ ይላል፡፡ በእነዚህ ሀገራት ከዚህ...
(የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከቃሊቲ የተላከ ደብዳቤ) ‹‹ብሩህ ቀን የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም›› 13 Aug 2013 | 12:36 am
የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር ወደ አዕምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/ ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ ለም...
የኢሳት የንስሃ አባት – “Amnesty International” ማን ነኝ አለ – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገርብኤል 12 Aug 2013 | 01:39 am
ሰው የቄስ ንስሃ አባት ሲጠራ እንጂ “የተሻለ ዓለም እንፈጥራለን” በሚል ፈሊጥ የተቋቋሙ እንዴትና በማን እንደተቋቋሙም በውል የማይታወቅ ዳሩ ግን ከተመሰረቱበትና ከተቋቋሙበት ዓላማ እጅግ ሩቅ መንገድ ተጉዘው ዓለምን እያወኩና እያተረማመሱ ያሉና የሚገኙ የባዕዳን ድርጅቶች በአናቱ ላይ ሰይሞ ያሉትን ሳይጨምርና ሳይቀንስ...
Tirunesh Dibaba makes it treble gold with 10,000m victory at world athletics 12 Aug 2013 | 12:53 am
Tirunesh Dibaba makes it treble gold with 10,000m victory at world athletics Dibaba, a two-time Olympic champion at the 10,000, won the world title for the third time but first since 2007. Moscow: ...
“ፖለቲካ እሳት አይመስለኝም፤ ከሆነም ገብቶ ማጥፋት ነው” አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ፤ 12 Aug 2013 | 12:43 am
ኢህአዴግ – ትንግርታዊ እድገት አስመዝግቤያለሁ! . ተቃዋሚ – አላየንም፤ እድገቱ የውሸት ነው! . ህዝብ – መሃል ተቀምጦ ቁልጭ ቁልጭ! ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ አንድ ዘመናዊ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ያዘዝኩትን ማኪያቶ እየጠበቅሁ ነበር፡፡ (የምንጠብቀው ነገር አበዛዙ!) መጠበቁ ሲሰለቸኝ ከያዝኩት ቦርሳ ውስጥ ያጋ...