Ethioforum - ethioforum.org
General Information:
Latest News:
Celebrating the Ethiopian flag – San Jose, California 26 Aug 2013 | 10:53 am
San Jose, California [FLYER] To celebrate the Ethiopian New Year and to honor the Ethiopian flag, the leaders and members of the Ethiopian American Council (EAC) are encouraging all Ethiopians, Ethio...
Tigrai Online’s hatemonger Mikael Abai unmasked By Abebe Gellaw 26 Aug 2013 | 10:36 am
Many have wondered who the publisher behind the divisive and hatemongering website called Tigrai Online is. In fact, it is important for anyone who ventures into the publishing business to have an est...
የግብጹ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ውድቀት እና የናይል ፖለቲካ 26 Aug 2013 | 06:03 am
በሚኪያስ በቀለ እንደመነሻ፤ የግብጽ አብዮቶች ግብጽን ለሠላሳ ዓመታት ያስተዳደራት የሁስኒሙባረክ መንግሥት ወዳጆቹን በሙስና አበለፀገ፣ የኑሮ ውድነትን ከማየትበቀር መፍትሔ ማምጣት አቃተው፡፡ በቱንዚያ የሕዝቡን ሥልጣን ያዩት የግብጽ ሕዝቦች በቃን እንዲሉ ምክንያት ሆናቸው፡፡ ሠላሳ ዓመታትተንደላቀው ሀገሪቷን ...
ትንሽ ስለ ‘መለሲ-ዝም’: ከኢህአዴጎች የምስማማበት ነጥብ (አብርሃም ደስታ – ከትግራይ) 26 Aug 2013 | 01:49 am
ሳስበው ሳስበው ስለ ‘መለሲዝም’ ሰበካ የተጀመረ ይመስለኛል። በመለስ ማመናቸው ችግር የለብኝም። ግን መለስ ፈጣሪያቸው መሆኑ እየነገሩን ነው። ብዙ ነገሮች በሱ ስም እየተሰየሙ ናቸው። እነሱ እንደሚነግሩን ከሆነ የኢህአዴግ ፖሊሲ የመለስ ነው፣ መለስ ወታደራዊ መሃንዲሳቸው ነበር፣ መለስ አንቀሳቃሽ ሞተራቸው ነበር፣ የኢ...
Corruption in the Ethiopian JUST US Sector 26 Aug 2013 | 12:37 am
Alemayehu G Mariam For the past several months, I have been commenting on the findings of the World Bank’s “Diagnosing Corruption in Ethiopia”, a 448-page report covering eight sectors (health, educat...
ሕወሐት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል (ከኢየሩሳሌም አርአያ) 25 Aug 2013 | 10:03 am
ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶ መለስ አማካይነት ዳይሬክተር ተደርገው አዜብ መሾማቸውን ያስታወሱት ምንጮች፣ ከመለስ ሕልፈት በኋላ ቦታውን የተረከቡት ኤርትራዊው ...
የአቶ መለስ ሞት እና ጥቅማጥቅሞቹ፤ ስላቅ እና ሀቅ (አቤ ቶኪቻው) 24 Aug 2013 | 09:51 pm
ሰላም ወዳጄ… ተጠፋፍተናል ግዴለም እቅ….ፍ አድርጌ ሰላም ልበልዎት… እንዴት አሉልኝ.. እኔ የምለው አቶ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሞቱ እንደዋዛ አንድ አመት ሞላቸው አይደለም እንዴ… ወይ ጉድ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ጃል… ምን እንደሚያመጣልን እንጃለቱ፤ አሯሯጡ ግን ወርቅ በወርቅ እንደሚያንበሻብሽ አትሌት ነ...
የዜና አንባቢዎችን የ’የበከለ’ ችግሮች (በሰይፉ ኣዳነች ብሻው) 24 Aug 2013 | 09:08 am
እያደር የማዳምጣቸው ዜናዎች ፈሊጥ የያዙ ይመስለኛል በየ… በ… ከ… እና ለ… ኆኄያት የሚጀምሩት ቃላት ላይ ማላዘን በብዛት አጋጥመውኛል። በኢትዮጵያ… ከማለት ይልቅ በ(ማላዘን)ኢትዮጵያ…፣ ከአሜሪካ… የሚለውን ከ(ማላዘን)አሜሪካ…፣ ለእሥረኞች… ብሎ በአንድነት ከማንበብ ይልቅ ለ(ማላዘን)እሥረኖች… የአካባቢው… የሚለው...
The Economist: government expands the mobile-phone network but tightens its grip 23 Aug 2013 | 07:36 pm
Aug 24th 2013 | NAIROBI |From the print edition It’s China calling ETHIOPIA has Africa’s last big telecoms monopoly. The absence of competition has seen a country of more than 80m lag badly behind the...
ሆስኒ ሙባረክ በነጻ ተፈቱ 23 Aug 2013 | 02:11 am
ኢ.ኤም.ኤፍ. – በዛሬው እለት በ እስር ላይ የነበሩት የቀድሞው የግብጽ ፕሬዘዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከእስር በነጻ ተፈተዋል። የ85 አመቱ የቀድሞው ፕሬዘዳንት ከአንድ አመት በላይ በ እስር ላይ የቆዩ ቢሆንም፤ አሁን ግን ፍርድ ቤት ቀርበው፤ ዳኛው በነጻ እንዲሰናበቱ አድርጓል። ፍርድ ቤቱ የቀድሞውን ፕሬዘዳንት በነጻ ሲ...